እናቴ
እናቴ እማ ያንችን ዋጋ በምንስ ልክፈለው እባክህ አምላኬ እድሜዋን አቀንሰው ለኔ ስትል ነበር ወጣትነቶን ማሳለፎ ያ የመከራ ጊዜ የተባለው እልፍ ይርዳው ልክ ነበር ሲዘፍን ለእናቱ እናቱን ሳይረዳ ሁሉም ሆነ ከንቱ እናት ብዬ ስምሽን አሳጥሬ ያ ሁሉ አመት አብርያት መኖሬ የመኖሬ ሚስጥር ገፀ በረከቴ እድሜሽን ያርዝመው ኑሪልኝ እናቴ 🤲
Ad
Poetry Books 50% Off
Bestselling collections from top poets
Shop Now →
