እማ
እናቴ እማ የማይሞት ትዝታሽ ልቤን አቆሰለው ብቸኝነቴ እኮ ልቤን አደከመው ያኔ በልጅነት በለጋው እድሜዬ ፍቅር ሰጠሽ ተንከባክበሽ ልጄ ብለሽ ዳብሰሽ አብልተሽ እጠጥተሽ ደረስኩልሽ ብዬ ደስ ብሎኝ ሳልጨርስ አሁንማ ደረስኩልሽ ብዬ አመስግኜ ሳልጨርስ ሞት ክፍ ቀደመኝ ክፍት(*2) እኔ አንቺን ለማሳረፍ ወደ አንቺ ስቀርብ እሱ አንቺን ከኔ ለመንጠቅ ወዳንቺ ስቀርብ መንገድ ተላልፈን ቀደመኝ ሳልደርስልሽ እማ አይ ሞት ክፍ😭😭😭
Ad
Poetry Books 50% Off
Bestselling collections from top poets
Shop Now →
