ኪያ
አባትህን ወይስ እናትህን እስኪ ማንን ልክሰስ ስምህን ያወጡት ለሁሉም እንድትደርስ አንድ ሳለህ ብዙ ሁሉም የኔ ሲልህ ግራ ተጋባሁኝ እኔስ ማን ልበልህ? ከመልክ አሳሳቅህ የአወራር ስልትህ እንከን የለሽ አርጎህ አንድዬ ሲፈጥርህ ኸረ ልጠይቅህ ??????? ስምህ በመሆኑ አንተ ደስ ብሎሃል የሁሉም መሆንህ እሱም ተስማምቶሃል እንዴት የኔ ላርግህ ፈላጊህ ብዙ ነው ቀናሁኝ በስምህ እባክህ ቀይረው።
Ad
Poetry Books 50% Off
Bestselling collections from top poets
Shop Now →
