ለምን ?
ለሰራሽው ስራ ለፈፀምሽው ድርጊት ማሰቡ ይቅርና ለመግለፅ በቃላት እጅጉን ከባድ ነው የነገሩ ግዝፈት ደፍረሽ አይኔን አይተሽ አፈቀርኩ እያልሽ በድራማው አለም እንባ እያፈሰስሽ በውሸት ለምን ነው አንገቴን ያስደፋሽ
Ad
Poetry Books 50% Off
Bestselling collections from top poets
Shop Now →