መልካሙ እረኛ
መልካሙ እረኛ ከዙፋኑ ወርዶ የሀጥያት ኩነኔ በደሙ አዋርዶ የጠፉትን በጎች ሰብስቦ በበረት የፍቅሩን ቃል ሲመግባቸው በምህረት በበቀል ሳይሆን በፍቅሩ የሚገዛ የጠፉትን በጎች ሁሉ የሚያበዛ የወረደው እርሱ ከትልቅ ዙፋኑ እርሱንም እየሱስ ክርስቶስ ነው የጠበን በደሙ
Ad
Poetry Books 50% Off
Bestselling collections from top poets
Shop Now →