ሀሳቤን ልዘርዝር
ከገናናው ሀሳብ ከቅኔዎች መንደር፣ እኔም ልጻፈው ግጥሜንም በደብተር፣ ሀሳቤን ልናገር ልናገር በብእር፣ የገጣሚ ደብተር ረቂቅ ሆኖለተት፣ ይነሠገር የለም ወይ ዘፈር ተደርጎለት። ለጠባቂ ስጠው ጃሎ ይበል ያንጎርጉር፣ እራሴን ልደብቅ ህይወቴን በብእር፣ ልናገር ላብራራ ቢሆነኝ ምስክር። ሰዎች ይናገሩኝ ይንገሩኝ ስለ አለም፣ የት ትደርሳለህ ቢሉኝ ቢፈልጉም፣ ተስፋ ቢያስቆርጡኝ መጻፌን ጀመርኩኝ፣ ምንም አላቆምኩኝ ቃላት ቢሳሳተኝ፣ ግጥሜን አሳረፍኩኝ እራሴን አየሁኝ፣ በራሴ ጉዳይ ላይ ግጥሜዬን ጨረስኩኝ፣ በእሮቼ አልቀው በዛው አቋረጥኩኝ።
Ad
Poetry Books 50% Off
Bestselling collections from top poets
Shop Now →
