ቅድስት አርሴማ
ቅድስናን እና ንጽህናን ያደላት ድርጣድስ በሰይፉ ከቶ ያላታለላት ስትኖር በምድር አለም ያልደነቃት ትግስትን አድሎ ሰማዕት ያረጋት አርአያ የምትሆን ለህዝበ ክርስትያን ርህራሔን እና የሰጣት ትህትናን ሴትነት ውበቷን ጠብቃ የኖረች ማር ፡ ደም ፡ ውሃና ወተትን ከአንገቷ ያፈሰሰች ጽኑ ሰማእታችን ቅድስት አርሴማ ነች።
Ad
Poetry Books 50% Off
Bestselling collections from top poets
Shop Now →
