Love ኢንፌክሽን
መጣህ ቀረህ i don't care ግን ለራስህ be take Care ከኔ እያለህ princess ደሞ ስትርቅ so carless ላሰናብትህ ብዬ good bye ግን ቃል ግባ ዞረህ ላታይ ፍቅርህ ከሆነ አንደ ከሰል አላስብም go to the hell የነበረን ሰፊ image እድሜ ላንተ ሁሉም damage ባካል የለህ ወይ emotion የኔና ያንተስ ሆነ fiction ቢኖሩኝም ትልቅ vission ብጠብቅህ የለህ mission ላታዛልቅ ሆነህ candle እኔስ ተውኩህ መልካም አድል።
Ad
Poetry Books 50% Off
Bestselling collections from top poets
Shop Now →
