Hi ኮሮና
አረ ምነው ጠፋሸ Hi የለም ወይ Sister በኮሮና ምክንያት ነው እኮ Brother እቅፉ ናፍቆኛል የት ነው ያለው Father እንኳን father ቀርቶ ርቃሓለች Mother እጁን ይታጠባል ሰው በየመየንገዱ በሳኒታይዘር ሰፈርን ማወዱ ተራርቆ መሔድ እሱስ ምንድን ጉዱ ከሐገር ወጣህ እንዳልል በአለም ነው ጓዴ እንግዲሕ አዳምጠኝ በል ልንገርሕ ሆዴ ሁሉን የጎበኘው በቅጽበት በአንዴ የህመሞች ጌታ Covid ኣይደል እንዴ ቻይና ተወልዶ ገና በልጅነቱ ሀገር አሯሩጦ ኢትዮጵያ ደረሰ መጣልህ ባህርን አቋርጦ የኔ ስመ ሀብታም እድሜው አስራ ዘጠኝ ለቁም ነገር ደርሶ ፈጀ መቶ ዘጠኝ Richን ያልፈራ ያላከበረ poor አያስፈራም ታድያ ሁሉም ወቶ ሲቀር ያልጨረሰው ጉልበት ያልፈሰሰበት ብር እኔስ አደነኩት ይገባዋል ክብር።
Ad
Poetry Books 50% Off
Bestselling collections from top poets
Shop Now →
